26 May2017
Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
በአዲስ አበባ ቤቶች ግንባታ ፕሮጀክት ጽ/ቤት የፕሮጀክት 14 ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር በቋሚነት ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10+3/10+2 ሰርተፍኬት ያለው ወይም 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው/ት እና 0/2/6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት እና የመሰረታዊ የስራ ሂደት ለውጥን ተቀብሎ ተግባራዊ ለማድረግ ፍቃደኛ…