Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
የኢትዮጵያ ምርት ገበያ ከዚህ በታች ለተመለከቱት ክፍት የስራ ደመቦች ባለሙያዎች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሞተረኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 10/12 ክፍል ያጠናቀቀና የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው ፣ የተለያዩ መረጃዎችን የመመዝገብ እና ሪፖርት በተፈለገ ጊዜ የማዘጋጀት ችሎ ያለው ቢሆን ይመረጣል፣ 1 ዓመት በሙያው ያገለገለ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ጾታ፡ አይለይም
- የስራ ቦታ፡ ዋና መ/ቤት አ/አ
- አመልካቾች በonline ethiojobs.com or E-mail: jobs@ecx.com.et , P.O.BOX 17341 Addis Ababa ከግንቦት 26, 2009 ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በአካል…