ኤድና ሞል ኃ.የተ.የግ.ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲሲቲቪ ካሜራ ኦፕሬተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – ዲፕሎማ በአይቲ ወይም በተመሳሳይ
- የስራ ልምድ ፡ – 2 ዓመት የሰራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ – በድርጅቱ ስኬል መሠረት
The post ሲሲቲቪ ካሜራ ኦፕሬተር appeared first on AddisJobs.