8 May2017
Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
ድርጅታችን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ሲኒየር መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ /10+3/ በአውቶ መካኒክ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የስራ ልምድ እና CAT D&R ሞዴል ዶዘሮች ላይ በቂ የስራ ልምድ ያለው ይመረጣል
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡ 00
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት ወንበራ/ ከአዲስ አበባ 750 ኪ.ሜ
- የስራ መደቡ፡– ሞተረኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 29/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና፣ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ በመያዝ በድርጅታችን በአስተዳደር መምሪያ በኩል ማመልከት ትችላላችሁ፡፡
- አድራሻ፡ ከደንበል ወደ መስቀል ፍላወር በሚወስደው መንገድ ድሪምላይነር ሆቴል ፊት ለፊት አስቴር ሱራፌል ህንፃ 4ኛ ፎቅ
- ስልክ፡ 011-4-700400 /0929902731
Endless.
4 total views, 4 today