26 Sep2016
Job Description
የመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ከዚህ በተገለፀው ክፍት የስራ ቦታ ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Get Latest Jobs on your e-mail
Subscribe
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ
- በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ ፒችትሪ ሶፍት ዌር በአግባቡ የሚያውቅ/ የምታውቅ፣ የግብር ስሌትና አቀናነስ እውቀት ያለው/ት
- ብዛት፡ – 2
- የቅጥር ሁኔታ – በቋሚነት
- የስራ ቦታ – አ/አ/ዋ/መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- በጽህፈትና ቢሮ አስተዳደር ወይም በተዛማጅ የት/ት መስክ በዲግሪ፣ በዲፕማ/ 10+3 /III የተመረቀ/ች
- በሙያው 2/4 ዓመት አግባብነት ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ – 1
- የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – አ/አ/ዋ/መ/ቤት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
- 8ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና በሙያው 2 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ – 2
- የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
- የስራ ቦታ – አፋር ክልል እና አ/አ/ዋ/መ/ቤት
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ለሁሉም
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ዋናውንና የማይመለስ ፎቶ ኮፒ በማያያዝ ከመስከረም 11 ቀን 2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ በመቅረብ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- አድራሻ፡ ወሎ ሰፈር አምባሰል ህንፃ ፊት ለፊት የቀድሞ ኖሬላ ግቢ ወይም ብራና ማተሚያ ድርጅት ዝቅ ብሎ በመከላከያ ኮንስትራክሽን ዲዛይን ድርጅት ዋና መ/ቤት የሰው ሀይል አስተዳደር ቢሮ
- ለተጨማሪ ማብራሪያ፡ ስልክ፡- 0118-96 06 29 / 0118-96 06 32/0118-96 06 26
Job expires in 60 days.
2 total views, 2 today