የኬሚካል ኢንዱስትሪ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሲኒየር የኮሙኒኬሽን ኤክስፖርት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በቋንቋ / በጆርናሊዝም በዲግሪ የተመረቀ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- በመጀመሪያ ዲግሪ ለአጠናቀቀ/ች 6 ዓመት፣ ሁለተኛ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት -1
- መደወዝ፡ – 7,400.00
- ደረጃ – XII
The post ሲኒየር የኮሙኒኬሽን ኤክስፖርት appeared first on AddisJobs.