7 Mar2017
Job Description
ሱር ኮንስትራክሽን ኃ/የተ/የግ/ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ሲንየር ስቶር ኪፐር
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 10
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
- የስራ መደቡ፡ ስቶር ኪፐር
- የት/ት ደረጃ፡ ዲግሪ በማኔጅመንት ወይም ተመሳሳይ እና 2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 10
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ከየካቲት 26/2009 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በዋናው መ/ቤት አዲስ አበባ ፐርሶኔል ክፍል እንዲሁም በመቀሌ ሪሃብሊቴሽን ማዕከል መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- አድራሻ፡ አዲስ አበባ ድሪም ላይነር ሆቴል አከባቢ ወደ መስቀል ፍላወር የሚወስደው መንገድ (ጋቦን መንገድ)
- ስልክ፡ 0114165064 / 0114668650 / 0114668659 ፖ.ሳ.ቁ 34360
- መቐለ፡ መቐለ ሪሃብሊቴሽን ሴንተር ላጪ አከባቢ ስልክ፡ 03444087 / 0344403887 ፖ.ሳ.ቁ 286
Endless.
4 total views, 4 today