11 Apr2017
Job Description
ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ሳፕላይና ፕሮኩርመንት ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ ዲግሪ በሳፕላይና ፕሮኩርመንት ትምህርት የተመረቀ/ች
- የስራ ልምድ፡ በሙያው 1-2 ዓመት የሰራ
- ብዛት፡ 03
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ፕሮጀክት
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 01/2009 ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናው የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- አድራሻ፡ ዮቴክ ኮንስትራክሽን ኃ.የተ.የግ.ማ አፍሪካ ህብረት አዲሱ ህንፃ ፊት ለፊት
- ስልክ፡ 0115573196/ 0115573198 ፋክስ ፡0115573187/0115573197
- ኢ-ሜይል፡ yotekconplc@gmail.com አዲስ አበባ
- ድርጅታችን ሰው ሃይል አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ እንድትመዘገቡ ወይም በኢ-ሜይል አድራሻችን እንድትልኩልን እናሳስባለን፡፡
Endless.
4 total views, 4 today