9 Feb2017
Job Description
በየኢትዮጵያ የግብር ምርመራ ኢንስቲትዮት የመልካሣ የግብርና ምርምር ማዕከል ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሴክሬታሪ፣ ስቶር ካሸር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በቀድሞው የ12ኛ ወይም ከ1993ዓ.ም መጨረሻ ጀምሮ የ10ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ/ች እና 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት፡፡ የትምህርት መስኩ ግን በሴክሬታሪያል ሳይንስ/ማርኬቲንግ/ሰፕላይስ ማኔጅመንት/አካውንቲንግ መሆን አለበት፡፡
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ ጽሂ-8
ማሳሰቢያ ለተመዝጋቢዎች
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከየካቲት 1/2009ዓ.ም ጀምሮ ለ8 ተከታታይ የሥራ ቀናት
- በማስታወቂያ ላይ ከተጠየቀው ዝቅተኛ ተፈላጊ ችሎታ በላይ የሆኑት ዕጩዎች ሊያመለክቱ ይችላሉ፡፡
- የምዝገባ ቦታ መልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል የሰው ሃብት ሥራ አመራር ልማት የስራ ሂደት ቢሮ ነው
- የስራ ቦታ፡ መልካሳ ግብርና ምርምር ማዕከል፡፡
- አመልካቾች ማሟላት ያለባቸው ለሥራው የተጠየቀውን የማይመለስ የት/ት የሙያ ማስረጃ መንግስታዊ ካልሆኑ ድርጅቶ ለሚያቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የሥራ ግብር መክፈላቸው የሚያረጋግጥ ዋናውን የማይመለስ ኮፒ ሲቪ ከማመልከቻ ጋር ተያይዞ መቅረብ አለበት፡፡
- የፈተና ጊዜ ቦታና ቀን በውስጥ ማስታወቂያ የምናሳውቅ መሆኑን እየገለጽን ተመዝጋቢዎች በቂ የስልክ አድራሻ በማመልከቻቸው ላይ መግለጽ እንዳለባቸው እናሳስባለን፡፡
- ስልክ፡ 0222-25-02-15 ፋክስ፡ 022- 225-02-13 ፖ.ሳ.ቁ 436 አዳማ
የመልካሣ የግብርና ምርምር ማዕከል
Endless.
6 total views, 6 today