Job Description
የትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ሹፌር መካኒክ
Subscribe
-
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና መካኒክነት ችሎታ ማስጃ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት የሥራ ልምድ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 00
- ደረጃ፡ እጥ-8
- የስራ መደቡ፡- የጽዳት ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ 860
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ለሁሉም
- ጾታ፡ አይለይም
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከመጋቢት 27 ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ዘወትር በስራ ሰዓት ከጠዋት 2፡30-6፡30 ከሰዓት 7፡30-11፡30 ይካሄዳል
ማሳሰቢያ፡
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ኦርጅናል የትምህርትና ሲቪ እና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ በማዕከሉ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 213 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት የሚቀርቡ የሥራ ልምድ ማስረጃዎች የስራ ግብር የተከፈለባቸው መሆን ይኖርባቸዋል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- ስልክ፡ 011-1-58-09-64/ 69 ፖ.ሳ.ቁ 32742 የትምህርት ስትራቴጂ ማዕከል 6 ኪሎ አከባቢ በሚገኘው ሊደርሺፕ ኢንስትዩት ሕንፃ 2ኛ ፎቅ
Endless.
477 total views, 477 today