1 Apr2017
Job Description
የመንግስት የፋይናንስ ድርጅቶች ኤጀንሲ ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- ሹፌር መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ/10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እን 3ኛ እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፍቃድ ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 6/4/2 ዓመት የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 02
- ደመወዝ፡ 2,404.00
- ደረጃ፡ እጥ-8
- የመ.ቁ፡ 59/አአ-28/29
ማሳሰቢያ፡
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ልዩ አበል በየወሩ 600.00
- መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከመጋቢት 21/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ብቻ ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ በመያዝ4ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 04 በመቅረብ ወይም በፋክስ ቁጥር 0115-54-96-74 መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
- አድራሻ፡ ባምቢስ አከባቢ ከሚገኘው ኖክ ማደያ ፊት ለፊት ዝቋላ ኮምፕሌክስ ቢ 4ኛ ፎቅ
- የፈተና ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡
- ስልክ፡ 0115-57-07-97/ 0115 54 96 77
Endless.
2 total views, 2 today