የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡ 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች 3ኛ መንጃ ፍቃድ ያላቸው ወይም በአዲሱ በሕዝብ 1 እና 2 የአውቶሞቢል የመንጃ ፈቃድ ያላቸው
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት እና ከዚ በላይ
- ደመወዝ፡ 00
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- ብዛት፡ 10
- ደረጃ ፡ III