17 Aug2016
Job Description
ሱፐር ደብል ቲ ጅነራል ትሬዲንግ ኃ.የተ.የግ.ማ ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግ/ቤት ኃላፊ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በሰፕላይ ማኔጅመንት /ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 4 ዓመት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ/በኮምፒዩተር ሳይንስ/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ እና ከዚያ በላይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት
- ብዛት – 15
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ/ በፋይናንስ/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ክፍል ሃላፊ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ በማርኬቲንግ/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 4 ዓመት በቀለም ሽያጭ ላይ የስራ ቢሆን ይመረጣል
- ብዛት – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሰው ሀብት ሙያተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የመጀመሪያ ዲግሪ/ኮሌጅ ዲፕሎማ በማኔጅመንት/የሰው ሀብት አስተዳደር/ተመሳሳይ
- የስራ ልምድ – 2 ዓመት ለመጀመሪያ ዲግሪ / 4 ዓመት ለዲፕሎማ
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ እና ከዛ በላይ
- የስራ ልምድ – 1 ዓመት
- ብዛት – 4
- ጾታ፡ ለተራ ቁጥር 7 ወንድ ሲሆን ሌሎቹ የስራ መደቦች አይለይም
- ደመወዝ – ለሁሉም የስራ መደቦች በስምምነት
ማሳሰቢያ: አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 8 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናው እና ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ/ጀርመን አደባባይ/ አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስልክ 0913256241 / 0913551741/ 0965205899ማሳሰቢያ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 8 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናው እና ኮፒ ጋር በመያዝ መካኒሳ/ጀርመን አደባባይ/ አከባቢ በሚገኘው የድርጅቱ ቢሮ በአካል በመገኘት መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
ለበለጠ መረጃ
ስልክ 0913256241 / 0913551741/ 0965205899
Endless.
26 total views, 26 today