Job Description
ጉለሌ የዕጽዋት ማዕከል በአዲስ አበባ ዩቪቨርሲቲና አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የጋራ ትብብር በአዋጅ ቁጥር 18/2002ዓ.ም ራሱን የቻለ ህጋዊ ሰውነት ያለው ተቋም ሆኖ ተቋቁሟል፡፡ በመሆኑም ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ቦታኒ ተመራማሪ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በቦታኒ፣ በቨተጅቴሽን ሳይንስ፣ በአከባቢ ሳይንስ ወይም ተመሳሳይ ሙያ መስክ ሁለተኛ ዲግሪና ከዚያ በላይ የትምህርትና ከ8 ዓመት ያላነሰ በመስኩ የሰራ
- ደረጃ – ፕሳ-12
- ደመወዝ – 6547.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ላቦራቶሪ ረዳት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በባዮሎጂ የትምህርት ዘርፍ በዲፕሎማ የተመረቀና በሙያው 4 ዓመት በላይ የሰራ
- ደረጃ – መፕ-12
- ደመወዝ – 4461.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የመዝናኛ ስራዎች ቴክኒሻን
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በመዝናኛ ስራ ልማት ዲፕሎማ ከዚያ በላይ ያለው/ት በመስኩ ከ5 ዓመት በላይ የሰራ
- ደረጃ – መፕ-12
- ደመወዝ – 4461.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮሙኒኬሽን ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በጋዜጠኝነትና በኮሙኒኬሽን፣ በዓለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ስነ ጽሁፍ በቴያትር አርት፣ በማህበረሰብ ሳይንስ፣ በጂኦግራፊ ዲግሪ 7 ዓመት ማስተርስ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደረጃ – መፕ-12
- ደመወዝ – 5081.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ካሜራ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በቪዲዮግራፊ፣ በኤሌክትሮኒክስና በኤሌክትሪሲቲ፣ የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 6ዓመት ወይም የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደረጃ – መፕ-9
- ደመወዝ – 3001.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት ካሜራ ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በቪዲዮግራፊ፣ በኤሌክትሮኒክስና በኤሌክትሪሲቲ፣ በኮምፒዩተር ሳይንስ የኮሌጅ ወይም በአዲሱ 10+3 እና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደረጃ – መፕ-6
- ደመወዝ – 2008
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፕላንና በጀት ኦፊሰር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በኢኮኖሚክስ፣ በስታትስቲክስ፣ ማኔጅመንት ወይም አካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ያለውና በሙያው 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደረጃ – መፕ-7
- ደመወዝ – 5781.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው የትምህርት ደረጃ በድሮ የትምህርት ስርዓት 12ኛ ክፍል በአዲሱ ስርዓት 10ኛ ክፍያ ያጠናቀቀና በሙያው ከ4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው
- ደረጃ – እጥ-8
- ደመወዝ – 2298.00
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የፐርሶኔል ጉዳዮች ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በማኔጅመንት በሰው ሃይል አስተዳደር ወይም ተመሳሳይ መስክ መጀመሪያ ዲግሪ ያለው/ት
- ደረጃ – ፕሳ-8
- ደመወዝ – 5781.00
- ብዛት – 1
- መደብ መታወቂያ ቁጥር፡ – ማ/38.098
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፎርማን (ካቦ)
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በኮንስትራክሽን እና በሕንፃ ስራ ኮሌጅ 10+3 ዲፕሎማ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደረጃ – መፕ-10
- ደመወዝ – 3425.00
- ብዛት – 3
- የቅጥር ሁኔታ – በኮንትራት
ማሳሰቢያ – አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 6 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት
- ስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ
- ጾታ አይለይም ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናው እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መቅረብ ትችላላችሁ፡፡ በሌቭል ደረጃ የሚቀርቡ የትምህርት ማስረጃ COC ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ቦታ ፡ በጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል፣ አዲሱ ገበያ፣ ቅዱስ ሚካኤል ህንፃ 3ኛ ፎቅ የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 301
ስልክ 0111-27 53 36/ ፋክስ 0111-268325/0111-268049
ጉለሌ የዕፅዋት ማዕከል
Job expires in 60 days.
2 total views, 2 today