Job Description
የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 3496
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር II/ ለጠመኔና ጀሶ ማምረቻ/
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ከቴክኒክና ሙያ በጀኔራል መካኒክስ 10+1/10+2/10+3 ዲፕሎማ እና 3/2/1/0 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 3496
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር I
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ/10ኛ/13ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 7
- ደመወዝ – 2936
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፎርክሊፍት ኦፕሬተር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 2936
- ብዛት
1የትምህርት መሳሪያዎች ማምረቻና ማከፋፈያ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር II
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 3496
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ማሽን ኦፕሬተር II/ ለጠመኔና ጀሶ ማምረቻ/
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ከቴክኒክና ሙያ በጀኔራል መካኒክስ 10+1/10+2/10+3 ዲፕሎማ እና 3/2/1/0 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 3496
- ብዛት – 3
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር I
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ/10ኛ/13ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት 4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ደረጃ – 7
- ደመወዝ – 2936
- ብዛት – 1
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ፎርክሊፍት ኦፕሬተር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- 8ኛ/10ኛ/12ኛ ክፍያ ያጠናቀቀ/ች እና 7/5 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት ልዩ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
- ደረጃ – 8
- ደመወዝ – 2936
- ብዛት – 1
ማሳሰቢያ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 8 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት
- መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናው እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሮ ቁጥር 53 እየቀረባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡ ላምበረት ዶሮ ሀብት ልማት ጀርባ ሲ.ኤም.ሲ መንገድ ሆሊ ሲቲ ሴንተር አጠገብ
ስልክ 262 257 259 304ማሳሰቢያ
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 8 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት
- መስፈርቱ የምታማሉ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃችሁን ዋናው እና አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ቢሮ ቁጥር 53 እየቀረባችሁ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
አድራሻ፡ ላምበረት ዶሮ ሀብት ልማት ጀርባ ሲ.ኤም.ሲ መንገድ ሆሊ ሲቲ ሴንተር አጠገብ
ስልክ 262 257 259 304
Endless.
9 total views, 9 today