ግዮን ሆቴሎች ድርጅች ከዚህ በታች በተገለጸው የስራ መደብ ውስጥ አመላካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ባርማን
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- የ1 ዓመት የኮሌጅ ትምህርት፣ በመስተንግዶ የ1 ዓመት የስልጠና የምስክር ወረቀት የስራ ልምድ ቢኖር ይመረጣል
- በቀድሞው 12ኛ ፣ በአዲሱ 10ኛ ክፍል ወይም በመስተንግዶ 3 ወር ሥልተና የምስክር ወረቀት እና 4 ዓመት በባርቴንደር
- ደመወዝ – በድርጅቱ እስኬል መሰረት
- ብዛት – 4