የፋይናንስ ደህንነት መረጃ ማዕከል ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ተላላኪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ቀለም እና 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ፣ 2 አመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 844.00
- ብዛት – 3
- ደረጃ – 11
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሞተረኛ ፖስተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ቀለም እና 10ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ፣ 2 አመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 1295.00
- ብዛት – 1
- ምርመራ – የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው
- ደረጃ – IV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጽዳት ሠራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- ቀለም እና 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ/ች ፣ 0 አመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 582.00
- ብዛት – 1
- ምርመራ – የሞተር ሳይክል መንጃ ፈቃድ ያለው
- ደረጃ – IV
ለሁሉም
የስራ ቦታ፡- አዲስ አበባ
The post ተላላኪ : ሞተረኛ ፖስተኛ : ጽዳት ሠራተኛ ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.