Job Description
መርሶ ኃ.የተ.የግ.ማ በሚከተሉት የስራ መደቦች ላይ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ነርስ
ዲፕሎማ ወይም 10+4
1 አመት የስራ ልምድ ያላት
የሲኦሲ ማረጋገጫ ያላት
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
ብዛት 5
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ እንግዳ ተቀባይ/የሽያጭ ሰራተኛ
በሰርተፊኬት የተመረቀች
ይሩ የመግባባት ችሎታ ያላት
መሰረታዊ የኮሚፒውተር ችሎታ
ደመወዝ በድርጅቱ ስኬል መሰረት
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ብዛት 4
ማሳሰቢያ:- አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
የማመልከቻ ቦታ በአዲስ ጆብስ Apply Online የሚለውን በመጫን ወይም ሀያ ሁለት ቅርንጫፍ ዮሐንስ ክትፎ ጎን ወይም
E-mail: mersoplc2001@yahoo.com
Job expires in 60 days.
3 total views, 2 today