Job Description

ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡- ንብረት አስተዳደር ከፍተኛ ባለሙያ  
    • ተፈላጊ ችሎታ፡
      • በቢዝነስ ማኔጅመንት /በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪ የስራ ልምድ ኖሮት 5 ዓመት የስራ ልምድ ሁለቱን ዓመት በኃላፊነት የሰራ/ች በግምጃ ቤት አስተዳደር ወይም ጠቅላላ አገልግሎ ላይ የሰራ ቢሆን ይመረጣል እና የኮምፒውተር ችሎታ ያለው/ት
      • ኢንስቲትዩቱ ከደብረ ዘይት /ቢሾፍቱ አዲስ አበባ የትራንስፖርት ሰርቪስ አገልግሎት ይሰጣል፡፡
      • ልዩ ልዩ ጥቅማ ጥቅሞች ይኖራሉ፡፡
    • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
    • ብዛት፡ 1
    • ደመወዝ፡ ብር 7982.00
    • የስራ ቦታ፡ ደብረዘይት /ቢሾፍቱ
    • የመመዝገቢያ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ የሰው ኃይል ልማትና አስተዳደር ቢሮ ቁጥር A- 4
    • የፈተና ቀን፡ በውስጥ ማስታወቂያ ይገለጻል፡፡

ማሳሰቢያ፡ መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከየካቲት 22 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ፤አድራሻ፡- ስልክ 0114338375, 0114338411 / 0114338416ብሔራዊ የእንስሳት ጤና ጥበቃ ኢንስቲትዩት ደብረ ዘይት / ቢሾፍቱ

Endless.

4 total views, 4 today

Apply for this Job

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar