17 Jan2017
Job Description
የውሃ ልማት ፈንድ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፕሮጀክት ክትትልና ግምገማ ዋና የስራ ሂደት ባለቤት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሲቪል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክስ BSC/MSC ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 6/4 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : X
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የመጠጥ ውሃ መሃንዲስ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሲቪል ምህንድስና ወይም በሀይድሮሊክስ BSC/MSC ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 5/3 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 5 እርከን ገብ ብሎ 6150.00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : IX
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሲኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ BA/MA ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 6/4 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 3
- ደረጃ : VIII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ BA/MA ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 5/3 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : VII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የህግ አማካሪ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በህግ LLB/ LLM ዲግሪ
- የስራ ልምድ፡ 4/2 ዓመት የሰራ/ች
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : VIII
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሹፌር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 4ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 3ኛ ደረጃ የመንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ : እጥ-6
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሞተረኛ ፖስተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 2ኛ ደረጃ /የሞተር/ መንጃ ፈቃድ ያለው
- የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : እጥ-3
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጥበቃ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : ጥጉ-2
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ አትክልተኛ
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- 8ኛ/6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የስራ ልምድ፡ 0/2 ዓመት
- ደመወዝ፡ 00
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ : ጥጉ-2
ማሳሰቢያ፡
- አመልካቾች ያላቸውን የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማያያዝ ከጥር 3/2009ዓ.ም ጀምሮ ለ10 ተከታታይ የሥራ ቀናት መመዝገብ ይቻላል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- ለሹፌር የስራ መደብ በወር 600 ብር የትርፍ ሰዓት አበል አለው፡፡
አድራሻ፡ ላምበረት አዲሱ መናኸሪያ ፊት ለፊት 300 ሜ ገባ ብሎ ወይም ጉርድ ሾላ በንግድ ባንክ ፊት ለፊት 100 ሜ ገባ ብሎ የውሃ ልማት ፈንድ ጽ/ቤት የሰው ሀብት አስተዳደር በአካል በመቅረብ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
ስልክ፡ 011-667-5661 / 011-667-2097 ፋክስ 011-667-2063 ፖ.ሳ.ቁ 43337
የውሃ ልማት ፈንድ ጽ/ቤት
Endless.
1 total views, 1 today