Job Description

አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – አካውንታንት  
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ተመረቀ/ች
  • ብዛት፡     – 2
  • የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስት የሰራ/ች እና የፒችትሪ እውቀት ያለው/ት
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – የግዢ ሠራተኛ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሰፕላይ ቼይን ማናጅመንት በዲግሪ ወይም ፐርቼዚንግ በኮሌጅ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች  ወይም በተመሳሳይ
  • ብዛት፡     – 1
  • የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስጥ የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት በማምረቻ ፋብሪካ ውስት የሰራ/ች
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡        – ኦፊስ አሲስታንት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በሴክሬታሪያል ሳይንስ ዲግሪ ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ ተመረቀ/ች  ወይም በተመሳሳይ
  • ብዛት፡     – 1
  • የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ 2 ዓመት የሰራ/ች ፣ ለዲፕሎማ 4 አመት የሰራ/ች

ለሁሉም

  • ደመወዝ፡ – በስምምነት
  • የስራ ቦታ፡ – ለተራ ቁጥር 1 ብቻ አንድ አዲስ አበባ እና አንድ ፍቼ ሲሆን የተቀሩት አዲስ አበባ ናቸው፡፡

When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net

ጎልድ ላየን ማይኒንግ ኃ/የተ/የግ/ማህበር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  

ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ መመዝገብ ይቻላል፡፡የምዝገባ ቀን፡ ከህዳር 11 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ድርጅቱ ዋና ቢሮ አዲስ አበባ ኢትዮ ቻይና ጎዳና (ወሎ ሰፈር) ድሬዳዋ ሕንፃ 7ኛ ፎቅ ወይም ፍቼ ፋብሪካ በአካል በመቅረብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ፡ 0916 82 34 11 / 0912 13 81 94

Endless.

4 total views, 4 today

Apply for this Job

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar