20 Feb2017
Job Description
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሠራተኛ አካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በአካውንቲንግ ዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና የፕስትሪ እውቀት በደንብ ያለው/ት
- የስራልምድ፡ 3 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 01
- ደመወዝ፡ በስምምነ
የመመዝገቢያ ጊዜ ከየካቲት 11/2009ዓ.ም ጀምሮ ለ 7 ተከታታይ የሥራ ቀናት ኦርጅናል የት/ማስረጃችሁንና ካሪኩለም ቪቴና የሥራ ልምዳችሁን ጋር በማያያዝ ከጎፋ ገብርኤል አደባባይ ወደ ጎፋ ካምፕ በሚወስደው መንገድ ላይ ሙላቱ ኬሮ ሕንፃ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 12/13 በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ስኩል ሬዲነስ ኢኒሸቲቭ
Endless.
3 total views, 3 today