Job Description

ድርጅታችን ቃሊቲ የብረታብረት ፋብሪካ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ  አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የአሰራር ማሻሻያ ከፍተኛ ባለሙያ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በሜካኒካል ምህንድስና/ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/ በሜታል ቴክኖሎጂ /በማኔጅምንት /በቢዝነስ አድሚንስትሬሽን የመጀመሪያ ዲግሪና 4/6 ዓመት የሰራ ልምድ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         ማራኪ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ አውቶ መካኒክ II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክስ /10+3/ ወይም ደረጃ IV ዲፕሎማና 0 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ከታወቀ የቴክኒክና ሙያ ማሰልጠኛ ት/ቤት በአውቶ መካኒክስ 10+2 ወይም ደረጃ III ሰርተፍኬትና የ2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         ማራኪ
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭና ማስተዋወቂያ ዋና ክፍል ኃላፊ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ/ኮሌጅ በኢንዱስትሪያል ምህንድስና / በሜካኒካል ምህንድስና/ በማኑፋክቸሪንግ ምህንድስና/ በብረታ ብረት ምህንድስና / የመጀመሪያ ዲግሪና የ5 ዓመት የስራ ልምድ ኖሮት ከዚህ ውስጥ 1 ዓመት በኃላፊነት ወይም በከፍተኛ የሙያ የስራ መደብ ላይ የሰራ
  • ብዛት                          1
  • ደሞወዝ                         ማራኪ

ማሳሰቢያ:- አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ሁኔታ መግለጫ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በማቅረብ ይህ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ሐምሌ 17 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት  ውስጥ ዘወትር በስራ ሰዓት ድርጅታችን የሰው ሀብት አስተዳደር ዋና ክፍል በመቅረብ ማመልከትና መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
ጸሐይ ኢንዱስትሪ አ.ማ
ቃሊቲ ብረታ ብረት ፋብሪካ
ለበለጠ መረጃ፡ ስልክ ቁጥር -011 434 01 01 /011 434 10 13
ፋክስ 011 434 99 50/011 434 10 13
የመ.ሳ.ቁ 5751 አዲስ አበባ

Job expires in 55 days.

1373 total views, 11 today

Apply for this Job

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar