20 Mar2017
Job Description
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Subscribe
- የስራ መደቡ፡ ኢንቨንተሪ ኮንትሮለር
- የት/ት ደረጃ፡ በሰፕላይ ማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በማቴሪያል ማኔጅመንት ወይም ማኔጀመንት ቢዝነስ ማኔጅመንት፣ የመጀመሪያ ዲግሪ መሠረታዊ የኮምፒውተር ሥልጠና ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6,040.00
- ብዛት፡ 1
- የስራ መደቡ፡ ሲኒየር መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
- የሥራ ልምድ፡ 4 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6,692.00
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ መካኒክ
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 6,040.00
- ብዛት፡ 3
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ሠልጣኝ መካኒክ (በተለያዩ ማሽኖች ላይ ሥልጠና ተሰጥቶት ሥራ ለማስጀመር)
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ በ10+3 ወይም ደረጃ IV በመካኒካል ኢንጂነሪንግ በጀነራል መካኒክ ወይም በኢንዱስትሪያል ቴክኖሎጂ በዲፕሎማ ተመርቆ
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 10
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ ሠልጣኝ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ (ለህትመት ፋብሪካ ማሽን የሚሆን)
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ዩኒቨርሲቲ በኤሌክትሪካል ምህንድስና ወይም በኤሌክትሪክሲቲ ወይም በኤሌክትሮኒካል ቴክኖሎጂ ወይም በኤሌክትሪካልና በኤሌክትሮኒክ ቴክኖሎጂ በመጀመሪያ ዲግሪ ተመረቀ
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 4
- የስራ መደቡ፡ ጀማሪ አካውንታንት
- የት/ት ደረጃ፡ ከታወቀ ኮሌጅ/ዩኒቨርሲቲ ዲግሪ በኣካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም አካውንቲንግ ወይም በፋይናንስ ተመርቆ፣ በአካውንቲንግ የሶፍትዌር ሥልጠና ያለው
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- ብዛት፡ 2
- የስራ መደቡ፡ የሰርቪስ መኪና ሾፌር
- የት/ት ደረጃ፡ በቀድሞው 4ኛ መንጃ ፈቃድ በአሁኑ ሕዝብ 2 መንጃ ፍቃድ ኖሮት አስረኛ ክፍል ያጠናቀቀና በሙያው በቀጥታ 4 ዓመት የሰራ በ2 ፈረቃ መሥራት የሚችል መሆን አለበት፡፡
- የሥራ ልምድ፡ 0 ዓመት ቀጥታ የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ 4,820.00
- ብዛት፡ 25
ማሳሰቢያ፡ ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ፡፡
- ሁሉም የስራ መደብ በቋሚነት ሆኖ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ለሚቀርብ ዲፕሎማ COC ማቅረብ አለበት፡፡
- ዕድሜ ከተራ ቁጥር 2 በስተቀር ከ20-26 ዓመት ሆኖ ቦታዎቹ የተለያዩ ጥቅማጥቅሞች አሉት፡፡
- ተራ ቁ. 4 እና 5 በተለያዩ ሥራዎች ላይ ለመመደብ በኩባንያ የሚሰጥ ሥልጠና ማለፍ ይኖርባቸዋል፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ከመጋቢት 9/2009 ጀምሮ ባሉት 10 (አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት የትምህርት ማስረጃና እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን የማይመለስ ኮፒ እንዲሁም ሲቪ ጋር በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- አድራሻ፡ ቦሌ መንገድ ሜጋ ሕንጻ 1ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 108 ነው፡፡
ሜጋ ማተሚያ ኃ.የተ.የግ.ማህበር
Endless.
1 total views, 1 today