10 Apr2017
Job Description
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– ኢንቫይሮሜንታሊስት/ ኬሚስት
- የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤስ.ሲ/ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኬሚስትሪ/አከባቢ ሳይንስ
- ተጨማሪ መስፈርት፡ በፋብሪካ ላቦራቶሪ ውስጥ የሰራ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2/0 ዓመት
- ብዛት፡ 1
- መነሻ ደመወዝ፡ 00
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት ሆኖ አፈጻጸሙ ታይቶ ቋሚ ሊሆን የሚችል
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ ዋና መ/ቤት
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከመጋቢት 30/2009 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት በስራ ሰዓት ብቻ
- አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናው የማይመለስ ኮፒውን በመያዝ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- የምዝገባ ቦታ፡ ከአራት ኪሎ ወደ መገናኛ በሚወስደው መንገድ ኬኒያ ኢምባሲ ፊት ለፊት ቢሻንጋሪ ህንጻ ላይ በሚገኘው የኮርፖሬሽኑ ዋና መ/ቤት 2ኛ ፎቅ ሰው ሃብት ሥራ አመራር ቢሮ
- ስልክ፡ 0116616327
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን
Endless.
27 total views, 27 today