8 Feb2017
Job Description
የኢትዮጵያ ፖስታ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Subscribe
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ጀማሪ ኣካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ቢ.ኤ ዲግሪ በኣካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት የስራ ልምድ እና ለ50ሺ ብር ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- ብዛት፡ 7
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኣካውንታንት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቢኤ ዲግሪ በኣካውንቲንግ፣ በፋይናንስ ወይም መሰል ሙያ
- የስራ ልምድ፡ 6/2 ዓመት የስራ ልምድ እና ለ50ሺ ብር ዋስትና ማቅረብ የሚችል
- ብዛት፡ 7
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ለሁሉም፡
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ዋናው መ/ቤት
- ዕድሜ፡ ከ18-40 ዓመት
- ከላይ የተጠቀሰው መስፈርቶች የሚያሟሉ ተወዳዳሪዎች የማይመለስ የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃቸውን የ8ኛ ክፍል አይዲካርድ ጨምሮ ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ከሲቪ ጋር በማያያዝ ለሰው ሀብት አመራር ሥራ ሂደት በፖ.ሳ.ቁ 1629 አዲስ አበባ በመላክ መወዳደር የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከጥር 28/2009ዓ.ም ጀምሮ ለ8 ተከታታይ ቀናት ውስጥ መመዝገብ ትችላላችሁ፡፡
Endless.
6 total views, 6 today