Job Description

The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.

የኢትዮጵያ መንገዶች ባለሥልጣን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
1. የስራ መደቡ፡- ኦዲተር
የት/ት ደረጃ፡ ኤም.ኤ ዲግሪ / ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ አካውንቲንግና ፋይናንስ ወይም ተዛማጅ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 5376
2. የስራ መደቡ፡- ላይዘን ኦፊሰር
የት/ት ደረጃ፡ ዲፕሎማ በእንግሊዝኛ ቋንቋ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲፕሎማ በኃላ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 4246
3. የስራ መደቡ፡- ጁኒየር ኢንሹራንስ ኦፊሰር
የት/ት ደረጃ፡ ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ዲፕሎማ በማኔጅመንት ወይም በአካውንቲንግ የትምህርት መስክ
የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ከዲግሪ በኃላ
ብዛት፡ 1
ደመወዝ፡ 4793
ለሁሉም የስራ መደቦች፡
የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ

የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 26/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ ቀናት ውስጥ የትምህርትና፣ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ ካሪኩለም ቪቴ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ በመጋያ አዲስ አበባ ለገሀር ጉምሩክ ፊት ለፊት ከኖክ ነዳጅ ማደያ አጠገብ በሚገኘው ተወልደና ልጆቹ ሕንፃ 6ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 604 ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
የባለስልጣን መ/ቤቱ እንደአስፈላጊነቱ ቅድሚያ ተመዝጋቢዎችን /ሾርት ሊስት/ የሚጠቀም መሆኑን እንገልፃለን፡፡
ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
ስልክ፡ 011-5-154791 /011-5-154728 ወይም
በድረ ገጻችን www.era.gov.et

Endless.

3 total views, 3 today

Apply for this Job

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar