የኢትዮጵያ ኮንስትራክሽን ስራዎች ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ኦዲተር
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- ኤም.ኤ/ ቢ.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግና ፋይናንስ
- የስራ ልምድ፡ 0/2/10 አመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ ደረጃ 9, 5,376.00
- ብዛት፡ 4
- የስራ ቦታ ፡ መገጭ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት፣ ከሰም ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት እና ጊዲቦ ግድብ ግንባታ ፕሮጀክት