10 May2017
Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
የኢትዮጵያ የባህር ትራንስፖርትና ሎጂስቲክስ አገልግሎት ድርጅት የሞጆ ወደብና ተርሚናል ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡ ቁጥር 086/17
- የስራ መደቡ፡– ኦፊሰር አሲስታንት II
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በሴክሬታሪያል ሳይንስ ወይም ኦፊስ ማኔጅመንት ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች እና COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይጠበቃል
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3804
- ብዛት፡ 5
- ደረጃ፡ 5
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- የስራ መደቡ፡– ጁኒየር አካውንትስ ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 0 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3169
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 4
- የስራ ቦታ፡ አዳማ
- የስራ መደቡ፡– የቢሊንግ ሠራተኛ
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች እና COC የምዘና ውጤት ማቅረብ ይሠበቃል
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3169
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ 4
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- የስራ መደቡ፡– የመለዋወጫ ዕቃዎች ነዳጅና ቅባት ዕቃ ግምጃ ቤት ኃላፊ
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያ ደረጃ IV/የኮሌጅ ዲፕሎማ በፕሮኪውርመንትና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በማርኬቲንግ፣ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ፣ በማቴሪያልስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 4 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3804
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 5
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- 5. የስራ መደቡ፡– የግዥ ኦፊሰር
- የት/ት ደረጃ፡ የሙያየመጀመሪያ ዲግሪ በፕሮኪውርመንትና በሰፕላይስ ማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት፣ በኢኮኖሚክስ በማኔጅመንት፣ በአካውንቲንግ ወይም በተመሳሳይ ሙያ የሰለጠነ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት አገልግሎት ያለው
- ደመወዝ፡ 3804
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ 5
- የስራ ቦታ፡ ሞጆ
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 30/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ የትምህርትና፣ የስራ ልምድ ማስረጃ፣ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ከአንድ ጉርድ ፎቶ ግራፍ ጋር በማያያዝ ሞጆ ከተማ በሚገኘው ወደብና ተርሚናል ቅ/ጽ/ቤት የሰው ሀብት አመራር ቡድን በየቅርንጫፍ ጽ/ቤት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- በድርጅቱ መመሪ መሰረት የትራንስፖርት አበል ይከፈላል እንዲሁም ሌሎች ጥቅማ ጥቅም ይኖሩታል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- የስራ ልምድ የሚያዘው ከምርቃት በኃላ መሆኑን እናሳውቃለን፡፡
- ስልክ፡ 0221162182
Endless.
1 total views, 1 today