3 Jul
2017
Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
የኢንዱስትሪ ፓርኮች ልማት ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች በተገለጸው ክፍት የሥራ መደብ ላይ አመልካቾችን ባለሙያዎች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ከፍተኛ ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በኬሚስትሪ ኤም.ኤስ.ሲ/ ቢ.ኤስ.ሲ
- ተጨማሪ ሰርተፊኬት፡ በፋብሪካ ወይም ፍሳሽ ማጣሪያ ፕላንት ውስጥ የሰራ/ች
- የስራ ልምድ፡ 2/4 ዓመት
- ደመወዝ፡…