12 Dec2016

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር – Posted by EthioJobs Mek’ele, Tigray, Ethiopia

Job Description

የስደተኞችና ከስደት ተመላሾች ጉዳይ አስተዳደር ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ቢ.አስ.ሲ ነርስ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቁ፣ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት፡፡
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 5,287.00
  • ብዛት – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሄልዝ ኦፊሰር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቁ፣ በሙያው ቢያንስ የ2 ዓመት ልምድ ያለው/ት፡፡
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 5,287.00
  • ብዛት – 5
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ድራጊስት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ COC የሚችሉ ፡
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 4,613.00
  • ብዛት – 6
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ላብራቶሪ ቴክኒሺያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በዘርፉ በዲግሪ የተመረቀ/ች እና የብቃት ማረጋገጫ COC የሚችሉ
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች
  • ደመወዝ፡             – 4,613.00
  • ብዛት – 3
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የከባድ መኪና ከነተሳቢው ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 5ተኛ መንጃ ፍቃድ ያለው እና ከባድ መኪና እስከ ተነሳቢው ከአስር አመት በላይ ያሽከረከረ፡፡
  • የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡             – በስምምነት
  • ብዛት – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አውቶ ኤሌክትሪሺያን
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአውቶ ኤሌክትሪሲቲ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡             – በስምምነት
  • ብዛት – 1
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አውቶ መካኒክ
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአውቶመካኒክ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና ከ8 አመት ያላነሰ የስራ ልምድ ያለው/ት
  • የስራ ቦታ ፡ – አዲስ አበባ
  • ደመወዝ፡             – በስምምነት
  • ብዛት – 2
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – አይቲ ኤከስፐርት
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኮምፒውተር ሳይንስ በዲፕሎማ የተመረቀ/ች እና በዘርፉ ቢያንስ 2 ዓመት ልምድ ያላቸው COC ማረጋገጫ የሚያቀርቡ
  • የስራ ቦታ ፡ – በመ/ቤቱ ስር ባሉ የስደተኞች መጠለያ ጣቢያዎች፡፡
  • ደመወዝ፡             – 3,727.00
  • ብዛት – 5

 

  • ሴት ተወዳዳሪዎች ይበረታታሉ
  • መ/ቤቱ ሽሬ ዞን ስር ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሰራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ ከ35-40% የቆላ አበል እና ብር 600 (ስድስት መቶ ብር) የምግብ አበል ይከፈላል፡፡ በጋምቤላ ሰመራ ዞን ላሉ የስራ ቦታዎች በየወሩ ለሰራተኞች በሚከፈለው ደመወዝ ላይ 50% የቆላ አበል እና ብር 1,000 (አንድ ሺህ ብር)የምግብ አበልይከፈላል፡፡
  • የምስገባ ጊዜ፡ ታህሳስ 1 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ለ5 ተከታታይ ቀናት በመ/ቤቱ ፐርሶኔል ክፍል ይካሄዳል፡፡
  • ማንኛውም አመልካች  የትምህርት   ማስረጃዎቹን ዋናውንና  ከማይመለስ ፎቶ ኮፒውን ማቅረብ ይጠበቅበታል፡፡

መ/ቤታችን በአራዳ ክ/ከተማ ፖሊስ መኮንኖች ክበብ ፊት ለፊት ገባ ብሎ ኪያ ሜድ ኮሌጅ ጀርባ ነው፡፡ስልክ ፡ 011 155 1111

Job expires in 60 days.

3 total views, 3 today

Apply for this Job

Job Categories: Driver, Health Care, Hospitality, and Information Technology. Job Types: Full-Time.

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar