Job Description
በአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር የሙያ ብቃት ምዘናና ማረጋገጫ ማዕከል ለማዕከል፣ ለሴሜን፣ ለማዕከላዊ፣ ለምዕራብ፣ ለምስራቅ እና ለደቡብ ቅ/ጽ/ቤቶች ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ ካሜራ ማን
- የትምህርት ደረጃ፡ በፎቶ ግራፍና በቪዲዮ ግራፍ ከቴክኒክና ሙያ ት/ቤት ዲፕሎማ፣ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በአዲሱ 10+3 ወይም ከኮሌጅ በ3 ዓመት ትምህርት የተገኘ ዲፕሎማ እና 8 /6 /4 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ
- ብዛት፡ 2
- ደመወዝ፡00
- የስራ ቦታ፡…