Job Description
ዋልታ ኢንፎርሜሽን ማዕከል አ.ማ ከዚህ ቀጥሎ በተጠቀሰው ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ኮስት አካውንታንት
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
በአካውንቲንግ የመጀመሪያ ዲግሪ ወይም ሁለተኛ ዲግሪ
ብዛት 1
የስራ ልምድ 5/3
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የግዥ ክፍል ኃላፊ
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
የመጀመሪያ ዲግሪ/ 2ኛ ዲግሪ በግዥ በንብረት አስተዳደር በአካውንቲንግ ወይም መሰል ሙያ
የስራ ልምድ
በሙያው 4 ዓመት ከዚያ በላይ የሰራ/ች
ብዛት 1
የስራ ልምድ 5/3
የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- የስራ ልምዱ ከስራው ጋር ተያያዥነት ያለው መሆን አለበት
- ልዩ ችሎታ፡ የኮምፒውተር መሰረታዊ ዕውቀት ያለው/ት
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የሥራ ሁኔታ መግለጫ የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃችሁን በመያዝ ማስታወቂያ ከወጣበት ቀን ሐምሌ 24 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 7 ተከታታይ ቀናት ውስጥ በቅሎ ቤት አከባቢ ከኢትዮጵያ ንግድ ባንክ ጠመንጃ ያዥ ቅርንጫፍ በስተጀርባ በሚገኘው ዋናው መ/ቤት የሰው ሃይል ክፍል ቢሮ ቁጥር 16 መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገለጻለን፡፡
ለበለጠ መረጃ፡ 0114670303
Job expires in 60 days.
174 total views, 174 today