የጋምቤላ ሕዝቦች ብሔራዊ ክልላዊ መንግስት የውሃ ሥራዎች ኮንስትራክሽን ኢንተርፕራይዝን ለማቋቋም  ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ዋና ሥራ አስኪያጅ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሃይድሮሎጂ በጂኦሎጂ፣ በውኃ ምህንድስና ወይም በተያያዥ የሥራ መስክ የአስተዳደር ልምድ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ ሳይንስ 8 ዓመት ፣ ዶክትሬት 6 ዓመት
    • ደመወዝ፡ 16,000.00
    • ብዛት፡ 1
    • ቆላ አበል ፡ 30%
  2. የስራ መደብ መጠሪያ፡ ም/ሥራ አስኪያጅ
    • ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በሃይድሮሎጂ በጂኦሎጂ፣ በውኃ ምህንድስና ወይም በመካኒካል ምህንድስና እና ከቦታው ጋር ተያያዥነት ያለው የአመራርነት ችሎታ ያለው/ት
    • የስራ ልምድ፡ ማስተርስ ሳይንስ 8 ዓመት ፣ ዶክትሬት 6 ዓመት
    • ደመወዝ፡ 15,000.00
    • ብዛት፡ 1
    • ቆላ አበል ፡ 30%

The post ዋና ሥራ አስኪያጅ, appeared first on AddisJobs.

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar