የኢትዮጵያ ብሮድካስቲንግ ኮርፖሬሽን ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ ባለሙያዎች አወዳደሮ በፍሪላንስ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡ ዜና አንባቢ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ የመጀመሪያ ዲግሪ በጋዜጠኝነት፣ በስነጽሁፍና ቋንቋ፣ በማስኮሚኒኬሽን፣ በባህልና ግንኙነት፣ በሊንጉስቲክስ፣ በእንግሊዘኛ ቋንቋ
- ተፈላጊ መስፈርት፡ የመጀመሪያ ዲግሪ
- በወቅታዊ ሀገራዊና ዓለም አቀፋዊ ጉዳዮች የተሻለ ግንዛቤ ያላት
- የተመጣጠነ ቁመና እና ክብደት ያላት
- የተፈጥሮ ጸጉር የምትጠቀም እና ኢትዮጵያዊ የሆነች
- በጋዜጠኝነት ሙያ የሰራች ብትሆን ይመረጣል
- የተቋሙን የኤዲቶሪያል ፖሊሲ እና የስራ መሪያዎች…