Job Description

የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የህትመት ግራፊክስና ሌይ አውት ዲዛይነር II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በሌይአውትና ዲዛይን ቢኤ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡
    • አዶቤ ማስተር ሶፍትዌርን ጠንቀቆ የሚያውቅ/ታቅ በመጽሔት ዲዛይን ሥራ የተለየ ክህሎትና የፈጠራ ችሎታ ያለው/ት
  • ደመወዝ፡ – 10,234.00
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ       – VIII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የገበያ ጥናት ማስፋፊያና ደንበኞች አገልግሎት ኃላፊ I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማርኬቲንግ / በማኔጅመንት ቢኤ ዲግሪና 6 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡
    • ለስራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ
  • ደመወዝ፡ – 8,651.00
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ – VII
  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ ዌብ አድሚኒስትሬተር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኮምፒውተር ሳይንስ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኢንፎርሜሽን ሳይንስ ቢኤ.ኤስ.ሲ ዲግሪና 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የማስትሬት ዲግሪና 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡
    • ችግሮችን የመፍታትና የፈጠራ ችሎታ ዲዛይን የማድረግ አዳዲስ ሶፍትዌሮች የማዘጋጀት የማሠልጠን በበዓላትና በዕረፍት ሰዓት የሚሠራ ተግባብቶ የመሥራትና የኮሚኒኬሽን ችሎታ መልካም ሥነ-ምግባር የስራ ትጋትና ተባባሪነት ያለው/ት
  • ደመወዝ፡ – 6,293
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ – IX

———————————————

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የህትመት ግራፊክስና ሌይ አውት ዲዛይነር II
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በጋዜጠኝነትና ኮሚኑኒኬሽን ዳሬክቲንግ ወይም መሰል ሙያ ቢኤ ዲግሪና 5 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪና 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡ – ለስራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ
  • ደመወዝ፡ – 7,284.00
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ – VI

 ————————————-

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የዕቅድ የጥናትና የሥልጠና ባለሙያ I
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በማኔጅመንት በኢኮኖሚክስ፣ በፐላኒንግና ተመሳሳይ የሙያ መስክ ለባችለር ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ለማስትሬት ዲግሪ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡ – የማቀድ የመምራት የመገምገምና የመተንተን ችሎታ ያለው
  • ደመወዝ፡ – 4461.00
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ – ፕሳ-7

————————————————–

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የዕቅድ የጥናትና የሥልጠና ባለሙያ III
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በአካውንቲንግ ወይም በፋይናንሻል ማኔጅመንት ወይም በፕሮግራም በጀት ኦፊሰር ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም በማኔጅመንት ለባችለር ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ለማስትሬት ዲግሪ 5 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡ – የኮምፒውተር አፕሊክሽን ፒችሪ ኤክሴል ፣ አይቤክ የወሰደ
  • ደመወዝ፡ – 4461.00
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ – ፕሳ-6

——————————————-

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ረዳት ኢንጂነር III
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • በኤሌክትሮኒክስ ወይም ኢንጅነሪንግ ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም ለዲፕሎማ 6 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡ – ለሥራው የሚያስፈልግ ክህሎት ዕውቀትና ችሎታ
  • ደመወዝ፡ – 4975
  • ብዛት        – 1
  • ደረጃ – VI

When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net

———————————————–

  1. የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ሾፌር
  • ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡
    • 4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም 4ኛ ክፍል ት/ት ያጠናቀቀና 3ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ 4 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
  • ችሎታ፡ – የተለያዩ ሞዴል ያላቸው መኪናዎችን ጠባይ ተረድቶ የመንዳት
    • ተሸከርካሪዎችን በአግባቡ መጠቀምና ብልሽቶችን በቀላሉ በመለየት ለቅርብ ኃላፊው ሪፖርት የማድረግ
    • ቅዳሜና እሁድ በበዓላት ቀናት እና በሌሎች የሥራ ቀናት ጭምር ለመሥራት ፈቃደኛ የሆነ/ች
  • ደመወዝ፡ – 1743.00
  • ብዛት        – 2
  • ደረጃ – እጥ-7
  • ከላይ የተገለፀውን መስፈርት የምታሟሉ አመልካቾች የትምህርትና የስራ ልምድ ከጉርድ ፎቶግራፍ ጋር ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር ከህዳር 18 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በመ/ቤቱ ሪከርድና ማህደር አገልግሎት ቀርባችሁ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
  • የስራ ልምዱ ማስረጃው ላይ የአገልግሎት ዘመንና ቀን ወርና ዓ.ም እንዲሁም ይከፈላቸው የነበረውን የወር ደመወዝ መንግስታዊ ካልሆነ ድርጅቶች የተሰራባቸው የስራ ልምድ ከሆነ ደግሞ የስራ ግብር ስለመከፈሉ እንዲሁም ከሥራ የተሰናበቱበትን ምክንያት የሚገልጽ ማስረጃ ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
  • አድራሻ፡ በላይ ዘለቀ መንገድ ከሰሜን ሆቴል ከፍ ብሎ ወ/ሮ ቀለመወርቅ ት/ቤት አከባቢ፡፡

ስልክ፡ 0111550011/ 0111264441የኢትዮጵያ ዜና አገልግሎት ኤጀንሲ

Job expires in 60 days.

6 total views, 6 today

Apply for this Job

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar