16 Mar2017
Job Description
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
Subscribe
- የስራ መደቡ፡ የሕዝብ ግንኙነት ዳይሬክቶሬት
- የት/ት ደረጃ፡ በቋንቋ፣ በጆርናሊዝም፣ በማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 10 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 7647
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ ፕሣ.9
- የስራ መደቡ፡ የተከታታይ ትምህርት አስተባባሪ
- የት/ት ደረጃ፡ በማኔጅመንት እና በተመሳሳይ የባችለር ዲግሪና 8 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 6036
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ ፕሣ.7
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር V
- የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 4 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 2404
- ብዛት፡ 1
- ደረጃ፡ እጥ.8
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር VI
- የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 5ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድና 6 ዓመት አግባብ ያለው የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 2748
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ እጥ.9
- የስራ መደቡ፡ ሾፌር III
- የት/ት ደረጃ፡ የ4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 1828
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ እጥ.6
- የስራ መደቡ፡ ግንበኛ
- የት/ት ደረጃ፡ የ5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀ፣ 13 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 2748
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ እጥ.9
- የስራ መደቡ፡ ኤሌክትሪሽያን
- የት/ት ደረጃ፡ የቴክኒክና ሙያ ት/ት ቤት ዲፕሎማና 9 ዓመት አግባብ ያለው የስራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ ፡ 3579
- ብዛት፡ 2
- ደረጃ፡ መፕ.10
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
- የመመዝገቢያ ጊዜ፡ ከመጋቢት 5/2009 ጀምሮ ባሉት 10(አስር) ተከታታይ የሥራ ቀናት በፌዴራል ቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ስልጠና ኢንስቲትዩት የሰው ኃይል አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 03 መመዝገብ ይቻላል፡፡
- አመልካቾች አግባብ ያለው የትምህርት እና የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን የማይመለስ ኮፒ ከማመልከቻ በማያያዝ ዘወትር በስራ ሰዓት በአካል በመቅረብ ማመልከት ትችላላች፡፡
- በሌቭል የተመረቁ አመልካቾች የብቃት ማረጋገጫ ሰርተፊኬት ማቅረብ ይኖርባቸዋል፡፡
- አድራሻቸው ከአዲስ አበባ ከተማ ከመቶ ኪ.ሜ ርቀት በላይ የሆኑ አመልካቾች የሥራ መጠይቅ ፎርም በመሙላት እና ማስረጃቸውን በፋክስ ቁጥር 0116465678 መላክ ይቻላል
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በማስታወቂያ ሰሌዳ ይገለጻል፡፡ ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ፡፡
- አድራሻ፡ ከአራራት ሆቴል ፊት ለፊት ባለው አዲስ መንገድ ገባ ብሎ
የቴክኒክና ሙያ ትምህርትና ሥልጠና ኢንስቲትዩት
Endless.
5 total views, 5 today