Job Description
በከተማ ልማትና ቤቶች ሚኒስቴር የፌዴራል የተቀናጀ የከተማ መሬት መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት በሚከተሉት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በኮንትራት ለመቅጠር ይፈልጋል
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሲስተም ዴቨሎፕመንትና ኢምፕሊመንቴሽን ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7 ዓመት
- የስራ ደረጃ XVI
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 7204
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲስተም ዴቨሎፕመንትና ሜይንቴናንስ ክትትል ከፍተኛ ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7/6 ዓመት
- የስራ ደረጃ XV
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 6362
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ሲስተም ዴቨሎፕመንትና ሜይንቴናንስ ክትትል መካከለኛ ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ ወይም በኮምፒዩተር ሳይንስ ወይም በኮምፒዩተር ኢንጂነሪንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 5/4 ዓመት
- የስራ ደረጃ XIII
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 4922
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሥልጠና ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤስ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በስራ አመራር ወይም በትምህርት አስተዳደር ወይም በኢኮኖሚክስ ወይም መሰል ሙያ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7/6 ዓመት
- የስራ ደረጃ XV
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 6362
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የጂ.አይ.ኤስ ከፍተኛ ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂአይኤስ እና ሪሞት ሴነሲንግ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7/6 ዓመት
- የስራ ደረጃ XV
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 6362
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የካዳስተር መረጃ አሰባሰብና አደረጃጀት ድጋፍ ከፍተኛ ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤስ.ሲ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪ በጂኦ ኢንፎርሜሽን ሳይንስ ወይም በጂአይኤስ እና ሪሞት ሲነሲንግ/መሰል ሙያ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7/6 ዓመት
- የስራ ደረጃ XV
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 6362
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የቴክኖሎጂ ግዥ ከፍተኛ ኤክስፐርት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በጂኦ ኢንፎርሜሽን ቴክኖሎጂ / በኢንፎርሜሽን ኮምዩኒኬሽን
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7/6 ዓመት
- የስራ ደረጃ XV
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 6362
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ከፍተኛ የሕዝብ ግንኙነት ባለሙያ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤ ዲግሪ በቋንቋ ወይም በጆርናሊዝም /በጋዜጠኝነት/
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡
- 4 ዓመት እና ከዚያ ውስጥ በአመራር እና ኃላፊ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ የስራ ልምድ ያለው/ት
- የስራ ደረጃ XIII
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 4343
- ተጨማሪ መስፈርት የቪዲዮና የፎቴ ግራፍ ክህሎት ያለው/ት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ ረዳት አካውንታንት
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- ቢ.ኤ ዲግሪ ወይም ኤም.ኤ ዲግሪ በአካውንቲንግ ወይም በባንኪንግና ፋይናንስ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 7/5 ዓመት
- የስራ ደረጃ ፕሳ-6
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 4461
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የዕቃ ግዥ ሰራተኛ
- የትምህርት ዓይነት/ሙያ
- በፐርቸይዚንግ / በሂሳብና መዝገብ አያያዝ ወይም መሰል ሙያ 1ኛ ዓመት የኮሌጅ ትምህርት ያጠናቀቀ ወይም የቴክኒክና የሙያ ትምህርት ቤት ወይም ኮሌጅ ዲፕሎማ
- አግባብ ያለው የስራ ልምድ፡ 8/6/4 ዓመት
- የስራ ደረጃ ጽሂ-9
- ብዛት 1
- መነሻ ደሞወዝ 2298
- ተጨማሪ መስፈርት መሰረታዊ የኮምፒዩተር ችሎታ ማስረጃ ያለው/ት
ማሳሰቢያ:- ማሳሰቢያ:- አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
- ለሁሉም የስራ ምደቦች የቅጥር ሁኔታ ለአንድ ዓመት በኮንትራት ሆኖ የሠራተኛው የስራ አፈጻጸም አመርቂ መሆኑ ሲረጋገጥ ፕሮጀክቱ እስከሚጠናቀቅበት ጊዜ ድረስ በየዓመቱ የኮንትራት ቅጥር ውል ሊታደስ ይችላል፡፡
- ሴት አመልካቾች ይበረታታሉ
- ለሁሉም የስራ መደቦች የስራ ቦታ አዲስ አበባ
- ለሁሉም የስራ መደቦች ቀጥታ አግባብ ያለው የስራ ልምድ ማስረጃ ያላቸው አመልካቾች ማመልከት ይችላሉ፡፡
- ፈተናው የሚሰጥበት ጊዜ በውስጥ ማስታወቂያና በስልክ ይገለፃል፡፡
- የምዝገባ ቦታ የዴደራል የተቀናጀ የከተማ መሬት መረጃ ፕሮጀክት ጽ/ቤት አምስተኛ ፎቅ አስተዳደርና ፋይናንስ ዳይሬክቶሬት
- አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ሐምሌ 23 ቀን 2008ዓ.ም ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት
- የመመዝገቢያ ሰዓት ከ2፡30 – 6፡30 ከሰዓት ከ7፡30 – 11፡00 ሰዓት
አድራሻ ከኢትዮጵያ ብሔራዊ ባንክ ከፍ ብሎ በሚገኘው የፌዴራል የባህልና ቱሪዝም ሚኒስቴር ወይም ፋና ብሮድካስቲንግ ፊት ለፊት /ቢጫ ህንፃ/ ስልክ 011-557-07 62
Job expires in 28 days.
2536 total views, 93 today