Job Description
የኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡– የሰብል ጥበቃ ባለሙያ
- የት/ት ደረጃ፡ አግባብ ባለው የትምህርት መስክ ኤም.ኤስ.ሲ ዲግሪና ቢያንስ 10 ዓመት የሥራ ልምድ ያለው/ት
- ደመወዝ፡ 8,000.00
- ብዛት፡ አንድ
- የስራ ቦታ፡ በኢንስቲትዩቱ ዋና መ/ቤት አዲስ አበባ ሆኖ በሥራው አስፈላጊነት ፕሮግራሙ ባለበት ማዕከል በመንቀሳቀስ ይሰራል፡፡
See How To Apply Below
When you apply please notify you found this job on AddisJobs.net
በፕሮግራሙ ውስጥ ባሉ ችግሮች ላይ ፕሮፖዛል ማዘጋጀትና ከባለድርሻ አካላት ጋር በመሆን ለስራው አስፈላጊ በሆኑ ጉዳዮች ላይ በጋራ መሥራት የሚችል/ትችል
- የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 14/2009 ጀምሮ ባሉት 78 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ በኢትዮጵያ የግብርና ምርምር ኢንስቲትዩት ዋና መ/ቤት የሰው ሀብት ሥራ አመራርና ልማት ቢሮ ነው፡፡ አመልካቾች ኦርጂናል የትምህርትና የሥራ ልምድ ማስረጃ ዋናው የማይመለስ ኮፒውን ጋር እንዲሁም ሲቪ በመያዝ በአካል ቀርባችሁ መመዝገብ የምትች መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- eiar.gov.et መረጃ ማግኘት የምትችሉ መሆኑን እንገልጻለን፡፡
- ሴት ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ ይበረታታሉ
- ስልክ፡ 0116-46 01 74 /0116 45 44 41 ፖ.ሳ.ቁ2003 አዲስ አበባ
- ለመወዳደር የሚፈልጉ ተወዳዳሪዎች እንዲያመለክቱ በተጠቀሰው ጊዜና ቦታ መመዝገብ ይችላሉ፡፡
Endless.
14 total views, 14 today