15 Nov2016
Job Description
የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅመንት ኤጀንሲ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የመንገድ ትራፊክ ኢንጅነሪንግና ማኔጅመንት ንዑስ የስራ ሂደት መሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በትራፊክ ኢንጂነሪንግ፣ በትራንስፖርት ኢንጂነሪንግ፣ በሲቪል ኢንጂነሪንግ ኤሌክትሪካል ኢንጂነሪንግ ወይም በተዛማጅ የትምህርት መስክ
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 14,802
- ደረጃ፡ – XV
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኮሚኒኬሽን ጉዳዮች ዳይሬክቶሬት ዳይሬክተር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ በጋዜጠኝነትና ኮሙኒኬሽን/ ፖለቲካል ሳይንስና አለም አቀፍ ግንኙነት፣ በቋንቋና ስነጽሁፍ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 9 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 9,867.00
- ደረጃ፡ – XII
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የሰው ሃይል ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በማኔጅመንት፣ ቢዝነስ አድሚኒስትሬሽን፣ በህዝብ አስተዳደር፣ በሰው ሃይል አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ከፍተኛ የኦዲት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የስነ-ምግባር መኮንን
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በህግ፣ በስነ-ምግባር ፍልስፍና ፣ በፖለቲካል ሳይንስ፣ በማኔጅመንት፣ በሶሾሎጂ እና ሶሻል ሳይንስ የትምህርት መስክ የተመረቀ/ች
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የኦዲት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – አካውንቲንግ፣ ማኔጅመንት፣ ኢኮኖሚክስ፣ ባንኪንግ እና ፋይናንስ አስተዳደር
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 7 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 6,822.00
- ደረጃ፡ – X
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ፕሮጀክት ሥልጠና የማካተት ባለሙያ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በህግ፣ በሶሾሎጂ፣ ኢኮኖሚክስ፣ ማኔጅመንት ሳይኮሎጂ እና ተመሳሳይ የትምህርት መስክ
- ቀጥታ አግባብነት ያለው የስራ ልምድ፡ * 2ኛ ዲግሪ 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ለመጀመሪያ ዲግሪ 8 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 1
- ደመወዝ፡ – 8,273.00
- ደረጃ፡ – XI
ማሳሰቢያ፡
- የመመዝገቢያ ጊዜ ከህዳር 6 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ ብቻ መዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃን፡፡
- የምዝገባ ቦታና ሰዓት ከ22 ወደ ወገናኛ በሚወስደው መንገድ መክሊት ህንፃ 11ኛ ፎቅ የሰው ሃይል አስተዳደር ዳሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 11-7 በሥራ ሰዓት ጠዋት 2፡30 -6፡30 ሰዓት ከሰዓት 7፡30-11፡30 ድረስ
- በምስገባ ወቅት አመልካቾች ዋናውን ትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃዎች ኦርጅናል ከሲቪ ጋር የማይመለስ ፎቶ ኮፒ አይይዘው ማቅረብ አለባቸው፡፡
- የስራ ልምድ ከምረቃ በኃላ የሚታሰብ ሲሆን የሚቀርበው የሥራ ልምድ የሥራ ልምድ ቀጥታ ወይም ተዛማጅ ያለው መሆን አለበት፡፡
- መንግስታዊ ካልሆኑ ተቋማት ሚቀርብ የሥራ ልምድ ማስረጃ የሥራ ግብር የተከፈለበት መሆኑን የተረጋገጠ መሆን አለበት፡፡
- የሥራ ቦታ አዲስ አበባ
- ሴቶች አመልካቾች ይበረታታሉ
የአዲስ አበባ ከተማ የመንገድ ትራፊክ ማኔጅምት ኤጀንሲ ስልክ፡ 0116672322
Job expires in 60 days.
108 total views, 108 today