Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
አዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር በመሬት ልማት ማኔጅመነት ቢሮ ለመሬት ልማት ከተማ ማደስ ኤጀንሲ የወጣ የክፍት የስራ መደብ ማስታወቂያ
- የስራ ምደቡ: የሽንሻኖ ፕላን ባለሙያ
- ተፈላጊ ችሎታ: የመጀመሪያ ዲግሪ በከተማ ፕላን
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ
- ደመወዝ፡: 7983.00
- ብዛት፡ 25
- የቅጥር ሁኔታ፡ በኮንትራት በየ 3 ወር የሚታደስ
- የስራ ምደቡ: ቀያሽ
- ተፈላጊ ችሎታ: በሰርቬይንግ ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም በሌቭል IV
- የስራ ልምድ፡ 1 ዓመት እና ከዚያ በላይ በቀያሽነት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡: 4125.00
- ብዛት፡ 20
- የቅጥር…