12 Aug2016
Job Description
ክፍት የሥራ መደብ ማስታወቂያ
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሽያጭ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ/ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት በሙያው ያገለገለች
- ደሞወዝ በስምምነት
- ጾታ ሴት
- ተጨማሪ ችሎታ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ የሂሳብ ሰራተኛ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ ዲግሪ/ ዲፕሎማ
- የስራ ልምድ ለዲግሪ 0 ዓመት ለዲፕሎማ 2 ዓመት በሙያው ያገለገለች
- ደሞወዝ በስምምነት
- ጾታ ሴት
- ተጨማሪ ችሎታ መሰረታዊ የኮምፒውተር ችሎታ ያላት
ማሳሰቢያ:- አመልካቾች ይህንን ክፍት የስራ ቦታ ማስታወቂያ አዲስጆብስ ላይ እንዳገኙት ይግለጹ::
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ይህ ማስታወቂያው ከወጣበት ቀን ነሐሴ 1 /2008ዓ.ም ባሉት 10 ተከታታይ ከቀናት ውስጥ ጉርድ ሾላ ኤልፎራ ፊት ለፊት በሚገኘው ሆሊ ሲቲ ህንፃ 5ተኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 506 ማመልከት የሚችሉ ይሆናል፡፡
አመልካቾች፡ የትምህርትና ማስረጃችሁን እና የቀበሌ መታወቂያ ኮፒ ማቅረብ አለባቸው በተጨማሪ አመልካቾች ለማመልከት ሲመጡ የፅሁፍ ፈተና የሚሰጥለተጨማሪ መረጃ፡ 0118-693132
Endless.
2 total views, 1 today