Job Description
ዘታ ኮንስትራክሽን ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደቡ፡- የብሎኬት ማሽን ኦፕሬተር
- የት/ት ደረጃ፡ 8ኛ ክፍል ያጠናቀቀ
- የሥራ ልምድ፡ 2 ዓመትና ከዚያ በላይ
- ብዛት፡ 1
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ዱከም
መስፈርቱን የምታሟሉ አመልካቾች ከመጋቢት 17/2009 ጀምሮ ባሉት 10 ተከታታይ የሥራ ቀናት ውስጥ ኦርጅናል የትምህርትና የስራ ልምድ ማስረጃ ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ፐርሰኔል ክፍል በመቅረብ መመዝገብ የሚችሉ መሆኑን እንገልፃለን፡፡
- አድራሻ፡ ዘላለም ሐጎስ የጠጠር ማምረቻ 22- ጌታሁን በሻህ 5ኛ ፎቅ ቢሮ ቁጥር 502
ስልክ፡ +2511 1662 79 15 / +2511 1662-12-69 ፋክስ +2511 1663-10-76
ፖ.ሳ.ቁ 12990
ኢሜል፡ zetaconstruction@ethionet.et
Endless.
4 total views, 4 today