በአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልታን የአቃቂ ቅርንጫፍ ጽ/ቤት ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የንብረት ክምችትና አሰር I
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሰፕላይ ማነጅመንት/ አካውንቲንግ/ ቢዝነስ ማነጅመንት / ማርኬቲንግ / MIS ኮሌጅ ዲፕሎማ ወይም ቴ.ሙ. ዲፕሎማ እና 2/4 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 4,427.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – 9
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የንብረት ክምችትና ጠቅላላ አገልግሎት ቡድን አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሰፕላይ ማነጅመንት/ አካውንቲንግ/ ቢዝነስ ማነጅመንት / ማርኬቲንግ /ኢኮኖሚክስ/ ከተማ ሥራ አመራር 2ኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 7,950.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – 13
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የውሃ መባከን ጥራ ቁጥጥርና ስርጭት ኬዝ ማናጀር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሀይድሮሊክስ/ ውሃና ኢንቫይሮሜንታል/ በሲቪል ምህንድስና/ ሳኒተሪ ምህንድስና 2ኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 9,029.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – 14
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የደንበኞች መስመር ዝርጋታ ኬዝ ማነጀር
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በሀይድሮሊክስ/ ውሃና ኢንቫይሮሜንታል/ በሲቪል ምህንድስና/ ሳኒተሪ ምህንድስና 2ኛ ዲግሪ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ እና 4/6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 9,029.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – 14
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የህዝብ መጸዳጃ ቤቶች አገልግሎት አስተባባሪ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በአከባቢ ሳንስ/ ባዮሎጂ/ ኬሚስትሪ ቢኤስ ሲ/ ኮሌጅ ዲፕሎማ እና 4/7 የስራ ልምድ ወይም በውሃና አከባቢ መሐንዲስ / ሳኒተሪ መሐንዲስ ቢኢስ ሲ/አድቫንስ ዲፕሎማ እና 2/6 ዓመት የስራ ልምድ
- ደመወዝ፡ – 6,868.00
- ብዛት – 1
- ደረጃ – 12
The post የተለያዩ ስራዎች ከአዲስ አበባ ውሃና ፍሳሽ ባለሥልጣን appeared first on AddisJobs.