Job Description

The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.

ዓለም 1ኛ ደረጃ ከፍተኛ አገር አቋራጭ አውቶቡስ የግል ባለንብረቶች ማህበር ከዚህ በታች በዝርዝር የተገለጹትን መስፈርቶች የሚያሟላ ሰራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡

  1. የስራ መደቡ፡የትራፊክና የመንገድ ደህንነት ባለሙያ      
  • የት/ደረጃ፡ በአውቶ መካኒክ ዲፕሎማ ያለው/ት እና መሠረታዊ የኮምፒዩተር እውቀት ያለው/ት
  • የስራ ልምድ፡ 2 ዓመት የስራ ልምድ
  • ብዛት፡ 1
  • ደመወዝ፡ በማህበሩ የደመወዝ ስኬል መሠረት
  • የስራ ቦታ ፡ አዲስ አበባ
  • የምዝገባ ጊዜ፡ ከሚያዝያ 21/2009 ጀምሮ ባሉት 5 ተከታታይ የስራ ቀናት
  • አመልካቾ የትምህርትና፣ የስራ ልምድ ማስረጃ ዋናውን ከማይመለስ ኮፒ ጋር ይዘው አዲሱ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አከባቢ ሀሌ ሉያ ት/ቤት ፊት ለፊት በሚገኘው ህንፃ የማህበሩ ዋና ጽ/ቤት የሰው ኃይል ን/አስተዳደር ቢሮ ቁጥር 3 በመገኘት መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡

Job expires in 9 days.

148 total views, 148 today

Apply for this Job

>>> Click Here to Read More


Concerns or questions?

See our support area where you can find questions asked by our clients and answered by the SeventhQueen team. Lorem ipsum lorem ipsum

SEE SUPPORT AREA
NEWSLETTER SIGNUP

By subscribing to our mailing list you will always be update with the latest news from us.

SIGN INTO YOUR ACCOUNT

Your privacy is important to us and we will never rent or sell your information.

×
FORGOT YOUR DETAILS?
×

Go up

Skip to toolbar