Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
ኤሌክትሪካል ቪሌጅ ትሬዲንግ ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የንብረት ክፍል ኃላፊ
- የስራ ልምድ፡ 5-ዓመት ከኤሌክትሪክ ሥራ ጋር የሰራ
- ደመወዝ፡ በስምምነት
How to Apply
- አድራሻ፡ ሳር ቤት ካናዳ ኤምባሲ ፊት ለፊት
- ስልክ፡ 0930012336
የምዝገባ ቀን: ከመስከረም 17 ቀን 2009 ጀምሮ በአንድ ወር (1) ጊዜ ውስጥ በአካል በመቅረብ መመዝገብ የምትችሉ መሆኑን እናስታውቃለን፡፡