23 Feb2017
Job Description
የኢትዮጵያ ፕሬስ ድርጅት ከዚህ በታች በተገለጹት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ ብቁ የሆኑ አመልካቾች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የኢትዮጵያ ሔራድ ዋና አዘጋጅ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ በጆርናሊዝምና ኮሙኒኬሽን፣ በቋንቋና ስነ-ጽሁፍ፣ በፖለቲካል ሳይንስ እና አለም አቀፍ ግንኙነት ወይም አግባብ ባለው ሌላ የት/ት መስክ እና MA ዲግሪና 13 ዓመት ወይም BA ዲግሪና 11 ዓመት የስራ ልምድ
- ደረጃ ፡ 15
- ደመወዝ፡ 14572.00
- ብዛት፡ 1
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሁለገብ የጥገና ሠራተኛ
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 5ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 12 ዓመት፤ 6ኛ ክፍል ያጠናቀቀ 10 ዓመት፣ 7ኛ ክፍል 8 ዓመት ወይም 8ኛ ክፍል 6 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
- ደረጃ ፡ እጥ -8
- ደመወዝ፡ 1743.00
- ብዛት፡ 1
- የቅጥር ሁኔታ፡ በቋሚነት
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ ሾፌር IV
- ተፈላጊ ችሎታ፡ 4ኛ ክፍል ትምህርት ያጠናቀቀና 4ኛ ደረጃ መንጃ ፈቃድ ያለውና 2 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ ያላት
- ደረጃ ፡ እጥ -7
- ደመወዝ፡ 1511.00
- ብዛት፡ 2
- የቅጥር ሁኔታ፡ በፍሪላንስ
ማሳሰቢያ፡ አመልካቾች የትምህርት ማስረጃቸውን ዋናውን ከማይመለስ ፎቶ ኮፒ ጋር በመያዝ ከየካቲት 15 ቀን 2009ዓ.ም ጀምሮ ባሉት 7 ተከታታይ የስራ ቀናት ውስጥ አራት ኪሎ ብርሃንና ሰላም ማተሚያ ድርጅት ፊት ለፊት በሚገኘው የድርጅቱ ዋና መ/ቤት 1ኛ ፎቅ የሰው ኃብት ስራ አመራርና ልማት ዳይሬክቶሬት ቢሮ ቁጥር 20 እና 21 ዘወትር በስራ ሰዓት በግንባር በመቅብ መመዝገብ ይችላሉለ፡፡
መንግስታዊ ካልሆነ ተቋማት የተሰጠ የስራ ልምድ ማስረጃ የመንግስት የስራ ግብር መከፈሉን የሚረጋግጥ ካልሆነ ተቀባይነት አይኖረውም፡፡
Endless.
32 total views, 32 today