Job Description
The following organization or company is actively looking for qualified applicants to open vacancies or Jobs in Ethiopia.
ህዳሴ 1ኛ ደረጃ ከፍኛ አገር አቋራጭ የህዝብ ማመላለሻ የግ/ባለ/ማህበር ከዚህ ቀጥሎ ላለው ክፍት የስራ ቦታ ሠራተኞች አወዳድሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ፡ የኦፕሬሽን እና ቴክኒክ መምሪያ ኃላፊ
- የትምህርት ደረጃ፡ ከትራንስፖርት ማኔጅመንት ጋር ተዛማጅነት ባለው የትምህርት ዘርፍ ዲፕሎማና ከዚያ በላይ ያለው፡፡
- የስራ ልምድ፡ በሀገር አቋራጭ የህዝብ ትራንስፖርት ማህበራት ውስት ወይም በጭነት ትራንስፖርት ውስጥ በኦፕሬሽን ኃላፉ 5 ዓመት እና ከዚያ በላይ የሰራ
- ብዛት፡ 1
- የስራ ቦታ፡ አዲስ አበባ…