የፍልውሃ አገልግሎት ድርጅት ከዚህ በታች ለተመለከተው ክፍት የስራ መደብ አመልካቾችን አወዳድሮ በቋሚነት ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የስራ መደብ መጠሪያ፡ የፋይናነስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ንዑስ የሥራ ሂደት ባለቤት
- ተፈላጊ የት/ት ደረጃ፡- በአካውንቲንግ ወይም በንብረት አስተዳደር የመጀመሪያ ዲግሪና 2 ዓመት የስራ ልምድ ወይም የኮሌጅ ዲፕሎማ እና 4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት በተጨማሪም መሰረታዊ ኮምፒውተር ዕውቀት እና የአካውንቲንግ ፕሮግራም
- ደመወዝ፡ በስምምነት
- የስራ ቦታ፡ ላንጋኖ ሪዞርት ቅርንጫፍ ሆቴል
- ብዛት፡ 1
The post የፋይናነስ ግዥና ንብረት አስተዳደር ንዑስ የሥራ ሂደት ባለቤት appeared first on AddisJobs.