ሞደርን ዘጌ የቆዳ ውጤቶች ድርጅት ኃ/የተ/የግ/ኩባንያ ከዚህ በታች ባሉት ክፍት የሥራ መደቦች ላይ አመልካቾች አወዳደሮ ለመቅጠር ይፈልጋል፡፡
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ –
- በፋይናንስ አስተዳደር ወይም ተያያዥነት ባለው የትምህርት ዘርፍ ማስተርስ ወይም ዲግሪ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡-
- በማስተርስ ወይም የመጀመሪያ ዲግሪ ተመርቆ 3/5 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት ከዚህም ውስጥ 2/3 ዓመት በኃላፊነት ቦታ ላይ የሠራ/ች
- ብዛት፡ – 2
- የሥራ መደብ መጠሪያ፡ – ጁኒየር አካውንታንት
- ተፈላጊ የትምህርት ደረጃ፡ – በአካውንቲንግ ዲግሪ/ዲፕሎማ ያለው/ት
- የስራ ልምድ፡- ለዲግሪ/ዲፕሎማ ተመርቆ 2/4 ዓመት የስራ ልምድ ያለው/ት
- ብዛት፡ – 5
ለሁሉም ደሞወዝ – በስምምነት
The post የፋይናንስ ክፍል ኃላፊ : አካውንታንት ክፍት የስራ ቦታዎች appeared first on AddisJobs.